እማይጠዲያው ሰው ታውቃላችሁ….ለምን እንዲያልጠዲያውስ ታውቃላችሁ? ለነገሩ ፊት አይቶ መበየን ለምዶብንይ…እምናየው ክፉ ፊት ሁሉ ውስጡን ዴስተኛ ሊሆን ይችላል….ለሰው መኖር ያው እጣ ክፍላችን ይመስል አብዝሀው ኢጦቢያዊ የራሱን ትቶ በምን ይሉኛል ለሌላው ይኖራል…እንዴው ዛዲያ ግርም አይላችሁም…? ለነገሩ ቢላችሁ ባይላችሁ እኔ ምን አገባኝ እንዴው ወጉን ነውይ….
እና እኔ ዛሬ አልጠዲያኝም ፊቴ እንደው እንደ አንዳይ ቅጭም ብሎ ሰው አላናግር አልስቅ አይገርመኝ አይዴንቀኝ በቃ እንዴው ዝም ብዬ ፊቴን አጨናብሬ እንዴ ንፍጣም በግ ጢግ ጢጉን ጥላ ጥላውን ስሄዲ ነው የዋልሁት….ዛዲያ ግርም አይላችሁም?....ለነገሩ ቢላችሁ ባይላችሁ እኔ ምን አገባኝ እንዴው ወጉን ነውይ….
ሰሞኑን ዴሞ የክቡር እምክቡራን እየሱስ ልዴት ነው አሉ…በኛ በይህ እንኳን ገና አንዲ 12 ቀን ይቀረዋል ነጮቹ ግና ልዴቱን በማክበር ላይ ናቸው….በነሱ እንግዲህ እየሱስ 2015 ያህል አመት አስቆጠረ ማለት ነው መሰለኝ...እንጃ..በኛ ዴሞ ገና 2007 አመት እየሞላው ነው…አንዲ ሰው እንዴት ግን ሁለት እድሜ ይኖረዋል…ያው እንግዲህ እንዴሰው ካወጋነው እንዴሰው ተገልጦም ነበረ ሀሉን ዘንዲያ ነው እንዴ ሰው እንኳን አደረሰህ ልል የወዴድሁ…..እባክህ እስቲ ልዴትህን ምክንያት በማዲረግ ….ወዲህ ሰሙኑን እንዴው እንዴ ወፍ ብርርርር ብላ የጠፋይብንን ሂሊኮፍተር አስመልስልን..ተያ በኋላም በያመቱ ተልደትህ ጋር ዴርበን ኢሊኮፍተር ባንሰራም የኢሊኮፍተር ባዕል አብረን ስናከብር እንውላለን…..እና ልዴትህ የሰላም የዴስታ እና የብልፅግና ይሁንልህ (ወዴት እንደምትበለፅግ ባላቅም!)….
ልጄ ሆይ ወዴት አለህ ማለትህን ትተሀል አልተውህም ግን አየሱስ?....ካልተውህ ችግር አለ ማለት ነውይ…እንዴው ሀንተ በላይ ባላቅም ቅሉ በዚች በሰጠኸኝ ቅል በምታክል አናቴ ሳሰላው ግዜልህ ……አምላክ ሁነህ ሁሉን አዋቂ ሁሉን አድራጊ ሳለህ እንደማያውቅ ሁነህ መጠየቅህ ግራ ይገባኛል፡፡ ወዲህ ዴሞ ላንተ ጠበቃ ነን የሚሉ የኔ ቢጤ ሰው ሁነው ሳለ ስላንተ ገና ስተነፍስ ዘለው ሊያንቁኝ እሚዴርሱ ብዙ ናቸው….ግና ሳስበው ሳስበውልህ አንተ አምላክ ነህና ጀሌና ጀለስ እንዲሁም እንዴ መንግስት ጠባቂ ታጣቂ እንዴማያስፈልግህ ተረዳሁ….
እረ እዲያ ብቻ አንተ ይመችህ እኔንም ግን ተመቸኝ አሉ…..ይሄው ዛሬ እንኳን በልዴት ቀንህ ፊቴን ሳይጠዲያው ዋለ…እረ እንዴው በዚች ምዲር ሁሌም ጠድቶኝ አያውቅ እማምላክን….የዛሬው ባሰይ…እና በልዴት ቀንህ እንዴት ነው እኔ ዲህነት አንቆ ይዞኝ ፖስት ካርዲ ባልክልህ አንተ አሰዲልኝም….እረ ስዴዲልኝ ግዲ የለህም ዛዲያ ከዶላር ጋር ይሁን !!
No comments:
Post a Comment